Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

መንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ስለሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን የፍርድ ቤት ችሎት መረጃ የለኝም አለ

$
0
0
የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን የፍርድ ቤት ዉሎ አስመልክቶ ከመንግስት ባለስልጣናት ቢቢኤን ዛሬ መረጃን ለማግኘት ያደረገዉ ሙከራ አልተሳካም። የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስቴር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ለቢቢኤን ቃለ መጠይቅ እንዲሰጡ ተጠይቀዉ ስለ ጉዳዩ ዛሬ መረጃ እንደሌላቸዉ በመግለጽ ለነገ መረጃ አሰባስበዉ ቃለ መጠይቅ ሊሰጡ እንደሚችሉ አሳዉቀዋል። ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ለሁለት አመታት ስለአደረጉት ሰላማዊ ትግል እና ህገ-መንግስትን ተንተርሰዉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles