Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ መሪ አጎታቸውን ገደሉ!

$
0
0
ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኧን አጎታቸውንና በሰሜን ኮሪያ የሥልጣን እርከን ሁለተኛ የነበሩትን ጃንግ ሶንግ-ታዬክ አስገደሉ፡፡ ግድያውን በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ቢሆንም የመንግሥት ሚዲያ እንዳለው ከሆነ አጎትየው ጃንግ “መንግሥት ለመገልበጥ ሙከራ በማድረግ አስጸያፊ ወንጀል ሰርተዋል” ብሏል፡፡ መካከል የሚታዩት ጃንግ ሶንግ-ታዬክ በቀኝ ያሉት ወጣቱ መሪ ኪም ጆንግ ኧን ናቸው ሰሜን ኮሪያን ለረጅም ዓመታት ሲመሩ የነበሩትንና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles