ዮሴፍ ቤን ጆሐን የተባሉ ምሁር በለንደን ከተማ ‹‹The Nile Valley Civilization and the Spread of African Culture›› በሚል ርእስ ከየካቲት 27-29 1978 ዓ.ም. በተካሔደ ጉባኤ ላይ ባቀረቡት ጥናታቸው፤ ስለ ናይል (ዓባይ) ወንዝ ስንናገር በእርግጥም እያወራን ያለነው 4100 ማይልስ ርቀትን ስለሚያካልለው የሰው ልጆች ሥልጣኔ ነው፡፡ ወይም ዛሬ ዓለም ሥልጣኔ ብሎ ስለሚጠራው በዓባይ ዳርቻ ከዘመናት በፊት ስለተወለደው […]
