ግብፅ የኢትዮጵያን ሕዳሴ ግድብ በአየር ለማጥቃት ከኢትዮጵያ ያላት የአየር ርቀት ይገድባታል ሲል ስትራትፎር የተባለው መሠረቱን በአሜሪካ አገር ያደረገ ጂኦፖለቲካ እና ሴኩሪቲ ምርምርና ጥናት የሚያደርግ ተቋም በድረ ገጽ አስነብቧል። ተቋሙ ባሰራጨው ትንታኔ ላይ እንዳሰፈረው፤ “በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለው የአየር ርቀት ለግብፅ ጦር ሰራዊት ሁኔታዎችን አስቸጋሪ ያደርገዋል” ብሏል። ተቋሙ አያይዞም፤ “ግብፅ አየር በአየር ነዳጅ የሚቀባበሉ ተዋጊ የጦር […]
