ቅኝ ግዛት ውብቷ የባህር ዳር ከተማ በፈደራል መንግስት እድትተዳደር መወሰኑን አንድንድ የወሬ ምንጮች ገልተጠዋል፡፤ ይህን ጉዳይ የክልሉ ህዝብ በጥልቅ እድከታተለው በዚሁ አጋጣሚ በጥብቅ አናሳስባለን የሚመለከተው የመንግስት አካል በዚህ ጉዳይ ላይ ለክልሉ ህዝብ ማብራሪያ እድሰጥና የሚከተሉትን ጥያቄዎች እድመልስ ሀ. ባህር ዳር ለምን በፈደራል መንግስት እድትተዳደር ተፈለገ? ለ. ባህር ዳር የብሄር ልዩነት የሌለባት ከተማ ነቸ ማንም ስልጣን […]
