ቀን የጎደለብን ስደተኞች ቀን! ዛሬ የስደተኞች ቀን መሆኑን ወዳጄ ሰሚር ፌስ ቡክ ላይ ባጋራን ማስታወሻ እና የአልጀዚራ ድረ ገፅ ማስፈንጠሪያ አስታወስኩ፡፡ አንዳንዱ ቀን “እንኳን አደረሳችሁ” ተባብሎ ቢቻል ጠላ ተጠምቆ ድፎ ዳቦ ተደፍቶ እና ዶሮ ወጥ ተወጥውጦ ያከብሩታል፡፡ አንዳንዱ ቀን ደግሞ በሀዘን “ምን ይሻላል ምን ይበጃል” የሚለውን እያንጎራጎሩ ያከብሩታል፡፡ ታድያ “ቀን የጎደለብን ስደተኞች ቀን” በተለይ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
