ላለፉት ተከታታይ ፫ ሳምንታት በርካት ኢትዮጵያውያን ከ ሳውዲ አረብያ ጂዛን፡ወደ አዲስ አበባ በቀጥታ በረራ እየተሸኙ ሲሆን በመኪና አደጋ እና መሰል ተዛማጅ አደጋዎች ቆመው መራመድ የማይችሉ ወገኖቻችን በሳውዲ አየርላይንስ እንደማይጫኑ በመግለጹ ለከፍተኛ የሞራል ዝቅጠት መዳረጋቸውን ምንጮች ይገልጻሉ።በተለይ በጂዛን ከተማ በአቡሰዳድ ኣድ ደርብ ሆስፒታል ለ፫ አመታት ያልጋ ቁራኛ እንደሆነች የሚነገርላት ወጣት ከዲጃ መሓመድ ሑሴንን አብነት የሚጠቅሱት እነዚህ […]
