የኒዮሊበራሊዝም ኃይሎች በአሸባሪነት ተፈርጀዋል እንዴ? የኢኮኖሚ ዕድገቱን መካድ “ከሃዲነት” ነው! “የመንግስት ሚዲያዎች በባህርያቸው የአውራው ፓርቲ ልሳን ሆነዋል” <እውነቱን ለመናገር በአሁኑ ወቅት “ማጥራት” የሚፈልጉ “ብዥታዎች” እንደ ጉድ ተበራክተዋል (የቃላቱ ኮፒራይት የኢህአዴግ መሆኑ ልብ ይባልልኝ!) እናላችሁ ….. የዛሬ ፖለቲካዊ ወጌ በእነዚህ “ብዥታዎች” ዙርያ ያጠነጥናል፡፡ (ብዥታዎች ሳይጠሩ ልማትም ዲሞክራሲም ቅዠት ነው!) በነገራችሁ ላይ… ያለማንም ስፖንሰርሺፕ ባካሄድኩት መጠነኛ ጥናት፤ […]
