ለፈው ሀሙስ ባስነበብኩዋቹህ የግብፅ ዜና ዛሬ 3 አመቱን የሚያስቆጥረው ሙባረክን ከስልጣን ያባረረው የግብፃች አብዩት የተቀሰቀሰበትን 3ኛ አመት ምክንያት በማረግ መሐመድ ሙርሲን በሀይል በማንሳት ስልጣን በተቆጣጠረው ወታደራዊው የመፈንቅ ለመንግስቱ ላይ አዲስ አብዩት ለማንሳት በአኽዋን ሙስሊም ፓርቲን ጨምሮ የተለያዩ የወጣት ድርጅቶች ለዛሬ ቀጠሮ መያዛቸውን ማስነበቤ ይታወሳል ዛሬ በግብፅ የደረሰውን በጥቂቱ አስነብባቹሀለው ዛሬ በግብፅ ህዝቦች ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው […]
