ያስደመጠን አንድ ዜና በጣሙን ልብ የሚነካ ነበር፡፡ ታሪኩ እንዲህ ነው… ድርጊቱ የተፈጸመው በአዋሳ ከተማ ቴሶ ቀበሌ ውስጥ ሲሆን…ዮሀንስ ለታና ወርቄ ዳኜ በመሰረቱት ትዳር ሁለት ሴት ልጆች አፍርተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ጥንዶቹ የአንድ ዘመናዊ ቤት ባለቤት ናቸው፡፡ ብዙም ሳይቆይ ግን አባወራው ህመም ያሰቃየው ጀመር፡፡ እየተባባሰ የመጣበትን ህመም መቋቋም ያልቻለው ዮሐንስ ለታ “ራሴን ያጠፋሁት የህመሜን ስቃይ መቋቋም ባለመቻሌ ነው፣ በኔ ሞት ማንም ተጠያቂ […]
