መነሻ ይህ የፉክክር ትርኢት በአለም ከተስፋፉት ሰብአዊ ክብርን ለመቀነስ ከተፈጠሩ እውነተኛ ክስተት (ወይም ሪያሊቲ) ቲቪ ፕሮግራሞች አንዱ ነው፡፡ ፕሮግራሙ ተፎካካሪዎቹ እንዲሰብኩለት የሚፈልገው እራስ ወዳድነትን፣ በማንኛውም መንገድ የፈለከውን ማግኘትና ሌሎችን መብለጥ የመሳሰሉ ስሜቶችን በአረመኔያዊ ድርጊቶች አሳቅፎ ማቅረብ ነው፡፡ በቴሌቪዥን መታየት ብርቅ እንደሆነ እንዲህ አይነት የተንኮል ፕሮግራሞች አገር ውስጥ መጥተው ሰው ሲወስዱ ሚድያዎች ከኢቲቪ እስከ […]
