በኢትዮጵያ ተከታታይ የምግብ እጥረት እንዲፈጠርና ዜጎችም እንዲራቡ ያደረገው የኢህአዴግ የተሳሳተ የፖሲሊ መሆኑን የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ገለፁ፡፡ የተለያዩ አለም አቀፍ ሚዲዎች የተባበሩት መንግስታትን በመጥቀስ ከ10 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ለምግብ እጥረት መዳረጋቸውን መዘገባቸውን ተከትሎ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ያነጋገረቻቸው የምጣኔ ሀብት ባለሙያና በፓርላማ ብቸኛ የህዝብ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ በኢትዮጵያ ለረሀብ ምክንያት የሆነው የኢህአዴግ የፖሊሲ […]
