አቶ በረከት ስምኦን ኢህአዴግን በመድብለ ፓርቲ ስም ለርጅም ጊዜ እንዲሄድ ማድረግ እንደሚገባ ገለጹ
ኢሳት ዜና :-ከሚዲያ ዝግ በመሆን ለኢህአዴግ ካድሬዎችና ሹሞች በተዘጋጀው ውይይት ላይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን በኢትዮጵያ በልማታዊ አጀንዳ የሚወከለው ኢህአዴግ ብቻ ነው ያሉ ሲሆን፣ ሌሎች ፓርቲዎች ወይ ይህንን የሚጻረሩ ናቸው፣ ወይም ትርጉም የሌላቸው ናቸው ብለዋል። ኢህአዴግ ለረጅም...
View Articleየአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አቶ አስራት ጣሴ ፍርድ ቤትን መዝለፍ በሚል ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው
-ጉዳዩ ከአኬልዳማ ዶክመንተሪ ጋር የተያያዘ ነው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የምክር ቤት አባል አቶ አስራት ጣሴ፣ ፍርድ ቤት ፍትሕ የማይሰጥ አካል መሆኑን የሚገልጽ ዘለፋ አዘል ጽሑፍ ጽፈዋል በሚል ፍርድ ቤት ቀርበው እንዲያስረዱ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ...
View Articleየአማራውን ሕዝብ ክብር የደፈሩና ያዋረዱ አምባገነን ገዥዎች ለፍርድ ይቅረቡ!!
አንድነት – የአማራውን ሕዝብ ክብር የደፈሩና ያዋረዱ አምባገነን ገዥዎች ለፍርድ ይቅረቡ!!! (መግለጫ) February 4, 2014 ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ «ጉድ ሳይሰማ…» እንደሚባለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በስርዓቱ እየተፈፀመበት ካለው ጭቆናና በደል፤ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት...
View Articleምሁራኑ ሠልጣኝ፣ ሹመኞች አሰልጣኝ የሆኑበት ዩኒቨርሲቲ ሆኗል ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
ምሁራኑ ሠልጣኝ፣ ሹመኞች አሰልጣኝ የሆኑበት ዩኒቨርሲቲ ሆኗል ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ መጽሔታችን የአገራችን የትምህርት ሁኔታበከፍተኛ ደረጃ ችግር ላይ የወደቀ መሆኑን በመገንዘብ፣ የችግሩን ጥልቀት ለማወቅና የመፍትሄ ሃሳቦችን ለማስቀመጥ በዘርፉ ጥናትና ምርምር ካደረጉ ምሁራን ጋር ተከታታይ ውይይቶችንስታደርግ ቆይታለች፡፡...
View Articleግብፅ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ጀመረች
የግብፅ የልዑካን ቡድን በህዳሴው ግድብ ላይ ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ሊነጋገር ነው የግብፅ መንግሥት በታላቁ የህዳሴ የኃይል ማመንጫ ግድብ በተመለከተ ሱዳን ለኢትዮጵያ የሰጠችውን ድጋፍ ለማጨናገፍ፣ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ መጀመርዋን ዘገባዎች አመለከቱ። የተለያዩ የግብፅ መገናኛ ብዙኃን ሰሞኑን...
View Articleስልክ ጠላፊው ሰላይ “ጋዜጠኛ”
በማህሌት ነጋ (ሲያትል) ከሁሉ የእኔን ቀልብ የሳበው የቀጂው ማንነት ነበር። ለማጣራት ያደረኩት ጥረት ብዙም ግዜ አልፈጀብኝም። አበበ ገላው በዚሁ “ሊክድ” በተባለው ቅጂ “እኔ ከሞትኩም እንደ ሃየሎም መጠጥ ቤት በከንቱ መሞት አልፈልግም። መሞት የምፈልገው ለአላማ ነው ይላል።” በዚህ ግዜ አንድ ሳቅ ይሰማል። የኢያጎ...
View Articleገንዘቤ ዲባባ በአንድ ሳምንት ሁለቴ አዲስ አልም አቀፍ ሬኮርድ አስመዘገበች video
ይህቺ ጀግና ቆንጆ የዲባባ ልጅ ዛሬ ደግሞ በ3000 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ ሪከርድ አስመስግባለች እንግዲህ በአንድ ሳምንት ሁለቴ መሆኑ ነው! እንዲህ ነው ጀግንነት ገንዘቤኮ! በኢትዮዽያዊነትዋ የማታፍር ምርጥ የኦሮሞ ጀግና ! posted by Aseged TameneFiled under: political...
View Articleዳግማዊ እየሱስ ነኝ የሚለው ሰው ተከታዮች ቁጥር እየጨመረ ነው
ዳግማዊ እየሱስ ነኝ የሚለው ሰው ተከታዮች ቁጥር እየጨመረ ነው posted by Aseged TameneFiled under: Uncategorized Tagged: Advice, African Commission on Human and Peoples' Rights, Egypt, Ethiopian Orthodox Tewahedo Church,...
View Articleናይሮቢ ላይ ተጠለፉ ስለተባሉት የኦብነግ መሪዎች
የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር አባላት ናቸው የተባሉ ሰዎችን ናይሮቢ ላይ ጠልፈዋል በሚል ተይዘው የነበሩ ሁለት የኬንያ ፖሊስ አባላት በዋስትና መለቀቃቸው ተዘግቧል፡፡ የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር አባላት ናቸው የተባሉ ሰዎችን ናይሮቢ ላይ ጠልፈዋል በሚል ተይዘው የነበሩ ሁለት የኬንያ ፖሊስ አባላት በዋስትና መለቀቃቸው...
View Articleአቶ አስራት ጣሤ ታሰሩ
አቶ አስራት ጣሤ ታሰሩ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አስራት ጣሴ፣ በክስ ሂደት ላይ የነበረው የአኬልዳማ ዶክመንተሪ በድጋሚ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መታየቱን ተከትሎ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ ከፃፉት አስተያየት ጋር በተያያዘ “ዘለፋ አዘል ጽሑፍ” ጽፈዋል በሚል ፍርድ ቤት...
View Articleአንድ እህታችን ኩኤት ሃገር ላይ ተድፍራ እርጉዝም ሆና ትገኛለች፡፡
KUWAIT CITY, Feb 6: A Kuwaiti citizen filed a case against an unknown youth who impregnated his Ethiopian housemaid after kidnapping her and raping her in a deserted area. According to security...
View Articleበሙስና የምትናጥ ሀገር፡
ሙስና እንደአስተሳስብ በሀገራችን የቆየ ቢሆንም ባለፉት ዐስር ዐመታት ግን በብርሀን ፍጥነት አድጎ ባለስልጣኖቻችን፣ ነጋዴዎቻችን፣ ባለሀብቶች ሙስና መስራት ሳይሆን አለመስራቱ እንደነውር እየቆጠሩት ነው፡፡ ባሁኑ ሰዐት ስሙ ራሱ ተቀይሮ “ቢዝነስ” ተብሎ የየዕለት ገጠመኝ፣ የተለመደ የቢሮክራሲው አካል ሆኗል፡፡ ለዛሬ...
View Articleኢትዮጵያን ከቅርጫ ለማትረፍ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአሁኑ አስገራሚ ጊዜ ሸክስፒር፣ ጁሊየስ ቄሳር በሚለው ፅሁፉ ላይ ለተናገረው አነጋገር ልዩ ትርጉም ይሰጠዋል፣ “ሰዎች የሰሩት ተንኮል ከመቃበራቸው በላይ ሀያው ሆኖ ይኖራል” ብሎ ነበር ሸክስፒር፡፡ በአሁኑ ጊዜ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ከሰሩት ተንኮሎችና ጭራቃዊነት የሞላው...
View Articleአረናዎችን ለመግደል ህወሓት እያሴረ ነዉ ተባለ፤
ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለመዋሃድ ንግግር እያደረገ ያለው የአረና ፓርቲ፣ ከሕወሃት ጋር ከፍተኛ የሰላማዊ ትግል ትንቅንቅ ላይ እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ነዉ። በቅርቡ በአዲግራት ሊደረግ ታስቦ በነበረዉ ሕዝባዊ ስብስባ ከሌላ አኡራጃዎች የመጡ የሕወሃት ካድሬዎችና ዱርዬዉን ድንጋይ እየወረወሪ ሲበጠብጡ፣...
View Articleአስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ አንድ ወር ከ15 ቀን ያለ አስታማሚ ኮማ ውስጥ… በግሩም ተ/ሀይማኖት
ሰሞኑን ልጄ ሙሴን አሞብኝ ሀኪም ቤት እየተመላለስኩ ነው፡፡ የአራት አመቱ ልጄ ሙሴ ወንደሰን ይባላል፡፡ የስምንት ወር ልጅ እያለ ነው አባቱ ወንደሰን እዚሁ አል-ቶውራ የተባለው ሆስፒታል ውስጥ እያስታመምኩት እጄ ላይ ያረፈው፡፡ አዲስ አበባ ያለው ልጄ እንዳል ግሩም የአባት ፍቅር አጥቶ ማደጉን ሳስበው ሰቀጠጠኝ፡፡...
View Article‘’ኢትዮጵያውያን እንዲራቡ ያደረገው የኢህአዴግ የፖሲሊ ችግር ነው’’
በኢትዮጵያ ተከታታይ የምግብ እጥረት እንዲፈጠርና ዜጎችም እንዲራቡ ያደረገው የኢህአዴግ የተሳሳተ የፖሲሊ መሆኑን የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ገለፁ፡፡ የተለያዩ አለም አቀፍ ሚዲዎች የተባበሩት መንግስታትን በመጥቀስ ከ10 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ለምግብ እጥረት መዳረጋቸውን መዘገባቸውን ተከትሎ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ...
View Articleአንድ ቁምነገር፤ የብሄራዊ ቋንቋ ያለህ…!!!
አንድ ቁምነገር፤ የብሄራዊ ቋንቋ ያለህ…!!! በነገራችን ላይ ብሄራዊ ቋንቋ የሚባል ነገር የለንምኮ… አማርኛ ለረጅም ጊዚያት የሀገሪቱ ብሄራዊ ቋንቋ ሆኖ አግልግሏል። አሁን ግን አማርኛ በአማራ ክልል እና በፊደራል አስተዳደሮች (አዲስ አበባ እና ድሬደዋ እንዲሁም ይሁንልን ባሉ አንዳንድ ከልሎች) ብቻ ተውስኖ ይኖር...
View Articleሰበር ዜና – ፍኖተ ነፃነት፤ ዳንኤል ተፈራ ቃል እንዲሰጥ በፌደራል ፖሊስ ታዘዘ
የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የሆነው ወጣቱ ፖለቲከኛና ደራሲ ዳንኤል ተፈራ ማዓከላዊ ወንጀል ምርመራ በመቅረብ ቃሉን እንዲሰጥ በፌደራል ፖሊስ ታዘዘ፡፡ ፍኖተ ነፃነት ምንጮችን ዋቢ በማድረግ አቶ ዳንኤል ተፈራን ጨምሮ በአራት የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ላይ ክስ ለመመስረት ጥረት እየተደረገ መሆኑን...
View Articleየአዲስ አበባ ከንቲባና ፖሊስ ኮሚሽነር በ“አንድነት” ተከሰሱ
አለማየሁ አንበሴ ከንቲባ ድሪባ ኩማና ኮሚሽነሩ መከራከሪያቸውን ለፍ/ቤት ያቀርባሉ አንድነት፣ የመንግስት አካላትን በተከታታይ እከሳለሁ ብሏል አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት)፣ የአዲስ አበባ ከንቲባና የፖሊስ ኮሚሽነራቸው ላይ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የመሰረተ ሲሆን ተከሳሾች...
View Article“አርከበ የባቡር ሃዲድ ኮርፖሬሽን ስራ አስከያጅ ሆነ”
“አርከበ የባቡር ሃዲድ ኮርፖሬሽን ስራ አስከያጅ ሆነ” የሚል መልእክት ደረሰኝ። እንዳዉም አቶ ስብሃት ነጋና አቶ ቢተው በላይ ለሁለት ተከፍለው የነበሩትን የህወሓት አመራር አባላትን ካስታረቁ በኋላ አርከበና ስብሃት በህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እየተጋበዙ ይሳተፋሉ። አርከበ ዑቕባይ የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳድር...
View Article