Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ቤትስ ይከራይ ማህፀንስ?

$
0
0
በአገራችን የሚከራዩ ነገሮች ብዙ ናቸው፡፡ ቤት፣ መኪና፣ የኮንስትራክሽን መሣሪያ የተለመዱት ናቸው፡፡ እነዚህ ሕይወት የሌላቸው ግዑዝ ነገሮች በመሆናቸው ዕቃዎቹ በመከራየታቸው የሚነሳ የሞራልና የሕጋዊነት ጥያቄ አይኖርም፡፡ በሌሎቹ አገሮች ግን የሞራል ጥያቄ የሚነሳባቸው ተፈጥሮአዊ የሰው አካላትም መከራየት ጀምሯል፡፡ በሕግ ፍልስፍና አከራካሪ ከሆኑት ውስጥ የኪራይ ጥያቄ የሚነሳበት ማህፀን ነው፡፡ አገሮች ከማህፀን ኪራይ ጋር በተያያዘ በሁለት ሊከፈሉ ይችላሉ፡፡ አንዳንዶቹ የማህፀን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images