Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ስደተኛው ፍቅር

$
0
0
ገና የ22 ዓመት ኮረዳ ናት ሳዑዲ ዓረቢያዊቷ ሁዳ አል፡፡ የመናዊው አራፋት መሐመድ ጣሂር ደግሞ የ25 ዓመት ጉብል፡፡ እሱ በሳዑዲ ዓረቢያ ስደተኛ ሆኖ በአንድ የሞባይል ስልክ መሸጫ ተቀጥሮ ይሠራ ነበር፡፡ ፍቅር የተባለው ረቂቅ ነገርም ሁለቱን ወጣቶች አቀራረባቸው፣ አስተሳሰባቸው፣ አፋቀራቸው፡፡ ውሎ ሲያድርም ከአንድ ጣራ ሥር ለመኖር አስወሰናቸው፡፡ ይሁንና የሁዳ ወላጆች ጋብቻቸውን አልፈቀዱም ነበር፡፡ ‹‹በቡሃ ላይ ቆርቆር›› እንዲሉም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles