Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያ ጦር በአልሸባብ ላይ የተጠናከረ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የንቅናቄው መሪ በኢትዮጵያ ላይ ጅሃድ አወጁ

$
0
0
ኢሳት ዜና :-የአልሸባብ መሪ አህመድ ጎዳኔ በቅጽል ስማቸው ሙክታር አቡ አል ዙቢያር ” ለአሜሪካ መንግስት ጥቅም የሚዋጉት የሞቃዲሾ መንግስትና የኢትዮጵያ ጦር በጦርነቱ ድል ይሆናሉ “ብለዋል። “ሶማሊዎች ሃይማኖታችሁ ተደፍሯል፣ መሬታችሁ ተከፋፍሏል፣ ንብረታችሁ ተዘርፏል፣ ድላችን በጅሃድ ላይ የተመሰረተ ነው ” ሲሉ ሚ/ር ጎዳኔ ተናግረዋል። ወደብ አልባ የሆነችው ኢትዮጵያ ወደብ ለማገኘት ስትል ሶማሊያን መውረሩዋን የሚናገሩት የአልሸባቡ መሪ ፣ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles