ሀረር በሲጋራ ተራ ገበያ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነሳ። ባለፈው ሳምንት እሁድ በሀረር መብራት ሀይል አካባቢ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ በንበረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል፣ ይህንንም ተከትሎ በፓሊስና በህብረተሰቡ መካከል በተንሳ ግጭት የአንድ ሰው ህይወት መጥፋቱ የማይዘነጋ ነው። አንድ ሳምንት ባልሞላው ጊዜ ውስጥ አሁn ከደቂቃዎች በፊት በሀረር ትልቁ ገባያ ወይም በአካባቢው መጠሪያ ስም […]
