ሃሰተኛ ጋብቻ ፈፅማ ዜግነቷን ቀይራለች፤ ፍቺውንም ለ10 ወራት በምስጥር ይዛ ቆይታለች፡፡ ታክስ አጭበርብራለች… – የስዊድን ሚዲያዎች በትውልድ ኢትዮጵያዊ የነበረችውና ዜግነቷን በመቀየር ስዊድናዊ ሆና በመወዳደር ሁለተኛ ዓመቷን የያዘችው አትሌት አበባ አረጋዊ በትዳሯ ዙርያ በተፈጠሩ አወዛጋቢ ሁኔታዎች በለቅሶ እና ሃዘን መሰንበቷን የተናገረችው በሳምንቱ መግቢያ ላይ ነው፡፡ አትሌቷ ስዊድናዊ ለመሆን ሃሰተኛ የጋብቻ ሰነድ በማስረጃነት በመጠቀም አጭበርብራለች […]
