Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ፊልድ ማርሻል አብዱል ፈታህ አል ሲሲ የዓባይን ፖለቲካ የት ያደርሱታል?

$
0
0
  በፈገግታ የተሞላ ገጽታቸው በዓይን መነፅር አልተከለለም፡፡ የክብራቸው መገለጫ የሆነውን መለዮአቸውን ደፍተዋል፡፡ ይህ በካይሮ አደባባዮች የሚታይ ፎቶግራፋቸው በቲሸርቶችና በቼኮሌት ኬኮች ላይ ታትሞ እየተቸበቸበ ነው፡፡ የእኚህ ሰው በግብፃውያን መወደድ ጥቂት ጊዜ በቀሩት የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ፍላጐት ያላቸው የተለያዩ የአገሪቱ ፓርቲዎችን አሸብሯል፡፡ እኚህ ሰው ፊልድ ማርሻል አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ይባላሉ፡፡ የግብፅ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles