Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ለጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መጽናናትን ስለመመኘት

$
0
0
አሜሪካን አገር ከሚገኝ የቅርብ ዘመዱ ጋር ስለ አይን ቀዶ ጥገና በኢሜይል መጻጻፉና በጽሁፉ ውስጥ ‹‹ኦፕሬሽኑ››የሚል ቃል መገኘቱ እንደ ሽብር ተወስዶበት ወህኒ የወረደው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በትናንትናው ዕለት ወላጅ አባቱን በሞት አጥቷል፡፡ የውብሸትን ሐዘን መሪር የሚያደርገው ደግሞ ከታሰረበት ወቅት አንስቶ ወላጅ አባቱን ሳያያቸው መቆየቱ ነው፡፡ጋዜጠኛው ፍቼ ከሚገኙት ቤተሰቦቹ ራቅ ብሎ በመታሰሩ ቤተሰቦቹ ሊጎበኙት ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡በእስር ቤት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images