የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ቤት ተበረበረ • የሰማያዊ ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ለ‹ምርመራ› ተወስዷል
ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስ ሊቢያ በሚገኙ ንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ የሽብር ድርጊት ለማውገዝ ጠርቶት በነበረው ሰልፍ ሳይጀመርና ከሰልፉ በኋላ ተይዘው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ቤት ተበረበረ፡፡ ካሳንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleየመድረክ ዶር መራራ ጉዲናና ብዙ ሕዝብ
የአንድነት ፓርቲ ከታገደ በኋላ፣ በርካታ ተወዳዳሪዎች ለምርጫዉ አሰልፎ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው መድረክ ነው። መድረክ በኦሮሚያና በትግራይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ያሰለፈ ሲሆን፣ በደቡብ ክልልም በበርካታ ቦታዎች ይወዳደራል። በወላይታ ዞን አቶ ኃይለማሮያም ደሳለኝ በሚወዳደሩበት ወረዳ መድረክ እጩ...
View Articleየዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላትና ደጋፊ በኖርዌይ ከተሞች ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላትና ደጋፊ በኖርዌይ ከተሞች ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ may 01. 2015 በመላው አለም የተከበረውን የወዝ አደሮችን ቀን ምክንያት በማድረግ በኖርዌይ ከተሞች በተለይም በኦስሎ በበርገንና በስታቫንገር የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል...
View Articleየማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ ሃላፊዎች የሰራዊት ክህደት እየጨመረ መምጣቱ ታወቀ፤
የማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ ሃላፊዎች የሰራዊት ክህደት እየጨመረ መሄዱ ስላሳሰባቸው የእያንዳንዱን ወታደር ንብረት እየፈተሹ በርካታ ወታደሮችን ማሰራቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ፣ በምንጮቻችን መረጃ መሰረት የማዕከላዊ እዝ አመራሮች በየዕለቱ የሚከዳው የሰራዊት ቁጥር ስላሳሰባቸው ሚያዝያ 13 ቀን 2007 ዓ/ም...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች ዝግጅቶች በDCESON ሬዲዮ ያዳምጡ
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላትና ደጋፊ በኖርዌይ ከተሞች ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ በኦሮሚያ ክልል ነቀምት አርጆና በደሌ ከተሞች የኦህዴድ ብልሹ አሰራር በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንዳካሄዱ ተገለጸ የወያኔ መንግስት የ‹‹መራጮች ኔትወርክ›› የሚል ቡድን እያደራጀ መሆኑ ታወቀ፡፡ በአማራ ክልል...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪካ ህብረት ምርጫውን እንዳይታዘብ እንደሚፈልግ ገለጸ •የህብረቱ ታዛቢ ቡድን ፓርቲዎችን አነጋግሯል
ሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪካ ህብረት 5ኛውን ሀገራዊ ምርጫ እንዳይታዘብ እንደሚፈልግ ለህብረቱ ታዛቢ ቡድን ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዛሬ ሚያዝያ 26/2007 ዓ.ም በምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎችን በተናጠል በምርጫው ዙሪያ ያነጋገረ ሲሆን፣ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ቡድኑን ያነጋገሩት አቶ ወረታው ዋሴ እና...
View Articleየሰሜን ጎንደር ህዝብ እኛን ምረጡንና የማዳበሪያ እዳችሁን ቀስ ብላችሁ ትከፍላላቸሁ እየተባሉ ነው።
በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙት የብአዴን ኢህአዴግ አመራሮች ህዝብ አይመርጠንም የሚል ስጋት ስላደረባቸው ለህብረተሰቡ የማደናገርያ ቃል እየገቡለት መሆናቸውን ተገለፀ፣የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው- የብአዴን ኢህአዴግ አመራሮች በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኘውን ህዝብ በማዳበሪያ እዳ ተማርሮ...
View Articleየአውሮፕላን ማቆሚያ እጦት በላስ ቬጋስ የተገኙ ቱጃሮችን ምቾት መንሳቱ ረተነገረ
የትናንት ለሊቱ የፍሎይድ ሜይዌዘርና የማኑ ፓኪያ የመካከለኛ ሚዛን የላስቬጋስ የቡጢ ፍልሚያ አለም እንዴት ሲያብድለት እንደከረመ መታዘባችን አልቀረም ይህ የቡጢ ፍልሚያ በታሪክ እጅግ ውድ የመግቢያ ትኬት የተሸጠበት, ውድ ክፍያ ተፋላሚዎቹ ያገኙበት, እጅግ የገነነ የሚዬ ሽፋን ያገኘ … ወዘተ ምናምን ብቻም አይደለም...
View Articleህወሃት የአንድ ቤተሰብ የፖለቲካ ስብስብ መሆኑን የሚያሳይ ሰነድ
ህወሃት የአንድ ቤተሰብ የፖለቲካ ስብስብ መሆኑን የሚያሳይ ሰነድ እዩልኝ … .. ሁለቱም የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሲሆኑ ሌሎችን ለአብነት ያክል የቀድሞ የትግራይ ክልል ር / መስተዳደር የነበረው ያሁኑ የደህነት ሹም አቶ ፀጋይ በረሄ እና የትግራይ ክልል አፈ ጉባዔ የሆነችው የስብሃት ነጋ ታናሽ እህት ቅዱሳን ነጋ አርከበ...
View Articleኢትዮጵያዉያን በየመን ከፍተኛ ስቃይ ውስጥነን ድረሱልን እያሉ ነው
በስደተኛ አቅሟ ያጠራቀመችዉን ጥሪት ለቦምብ ሚሳዬል አረር ገብራ ከአደን ዳግም ለተሰደደችዉ ኢትዮጵያዊት ጦርነቱ ከፋ፤ «የሚጠጣ ዉሐ ጠፋ፤ ወይም ተመረዘ»-ከሚለዉ ወሬ ያለፈ የጦርነቱ ሰበብ ምክንያት፤ የመርዙ ደረጃ፤ የመርዙ ምንነት፤ የመራዡ ማንነትም ግልፅ አይደለም። ኢትዮጵያዉን ስደተኞች ደቡብ አፍሪቃ ላይ እሳት...
View Articleበመተማ ከተማ ሕዝቡና የወያኔ ፖሊስ ተጋጩ/አሰግድ ታመነ/
ዛሬ ጥዋት በመተማ ከተማ የአካባቢው ባለስልጣናት የከተማይቱን ኑዋሪዎች ህገወጥ ቤት ሰርታቹሃል በማለት ያለምንም ማስጠንቀቂያ በተኙበት አፍራሽግብረ ሀይሉ ቤታቸውን ዘለው በዶዘር ለማፍረስ በሚሞክሩበት ጊዜ በእንቅልፍ ላይ የነበሩ ነዋርዎች በፍርስራሽ ውስጥ ተቀብረው ሞተውል ይህም ያከተለው የከተማይቱ ኑዋሪዎች ቁጣ...
View Articleምርጫ ቦርድ ኢሕአዴግ ለፌዴራል ምርጫዉን እንዳሸነፈ አረጋገጠ –የሚሊዮኖች ድምጽ
ከሁለት ሳምንታት በኋላ ምርጫ ይደረጋል። ሆኖም ከምርጫው በፊት ኢሕአዴግ እንዳሸንፈ ምርጫ ቦርድ በድህረ ገጹ ላይ ባስቀመጠው ሰነድ አሳወቀ። አርባ ሰባት የሚሆኑ ድርጅቶች እንደሚካፈሉ ምርጫ ቦርድ በድህረ ገጹ ላይ ይፋ ያደረገ ሲሆን አርባ አምስት የሚሆኑት ለፌዴራል ፓርላማ ተወዳዳሪዎች አሰልፈዋል። መንግስት ለመቆጣጠር...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ትናንት ሚያዝያ 27/2007 ዓ.ም ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የዴሞክራሲ፣ ሰብአዊ መብትና ሰራተኞች...
View Articleበሁመራ አከባቢ ህወሀት እስከአሁን ከአንድ መቶ በላይ ኢትዮጵያውያንን ገድሏል
የቀድሞዋ የጎንደሬዎች ከተማ ሁመራ አሁን ደግሞ የጎንደሬዎች መቀበሪያዋ የጅምላ መጨፍጨፊያዋ ሁመራ በየቀኑ የወገን የድረሱልን የሰቆቃ ድምፅ ይሰማል ሁኖም ግን ሰሚ ጀሮን አላገኘም ። ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ በሰሜን ጎንደር ምዕራባዊ ክፍል ከአማረኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ የፀዳ ክልል ለመፍጠር ከ40 ዓመታት በላይ...
View Articleብሩንዲ ተናወጠች! ….. በቀጣይነትስ!?!
ከወደ ብሩንዲ ሕዝብ ነቅሎ ተነስቷል። በአገሪቱ ሊካሄድ ጥቂት ጊዜያት በቀሩት አገራዊ ምራጫ ላይ ለሶስተኛ ጊዜ ለመወዳደር ራሱን በእጩነት ያቀረቡት አንባገነኑ ፔሬ ኑኩሩንዚዛን ሕዝብ በቃህ በማለት ተናንቋቸዋል። ጭንቅ ውስጥ የገባው የፔሬ አገዛዝ ከሕዝባዊ ማዕበሉ ለመትረፍ እየተወራጩና አንዳንድ እርምጃዎችን በመውሰድ...
View Articleየሰሜን ጎንደር ህዝብ እኛን ምረጡንና የማዳበሪያ እዳችሁን ቀስ ብላችሁ ትከፍላላቸሁ እየተባሉ ነው።
በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙት የብአዴን ኢህአዴግ አመራሮች ህዝብ አይመርጠንም የሚል ስጋት ስላደረባቸው ለህብረተሰቡ የማደናገርያ ቃል እየገቡለት መሆናቸውን ተገለፀ፣የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው- የብአዴን ኢህአዴግ አመራሮች በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኘውን ህዝብ በማዳበሪያ እዳ ተማርሮ...
View Articleገዥው ፓርቲ ኦሮሚያ ውስጥ ምርጫውን ጀምሮታል ተባለ
ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ገዥው ፓርቲ ምርጫውን ከአሁኑ እንደጀመረው ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ካድሬዎች መራጮችን በጋንታ፣ በሴልና በኔትወርክ እያደራጁ ‹‹ኦህዴድ/ኢህአዴግን መርጫለሁ›› በሚል እያስፈረሙና ፎርም እያስሞሉ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በጋንታ፣ በሴልና በኔትወርክ...
View Articleበደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ከፍተኛ ግጭት ተከስተ
ባለፈው ቅዳሜ ከወልቂጤ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው አነስተኛዋ የዳርጌ ከተማ በፖሊሶች እና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል የተነሳው ግጭት ይህንን ዜና እስከፃፍኩበት ድረስ የቀጠለ ሲሆን በርካቶች ከተማዋን በመልቀቅ ወደወልቂጤ እና ወሊሶ ከተሞች በመሠደድ ላይ ይገኛሉ፡፡ በአካባቢው ከሚኖር ግለሠብ ለማጣራት እንደሞከርኩት...
View Article“በሰማያዊ እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል ለሚፈጠረው ችግር ተጠያቂው የከተማ አስተዳደሩ ነው”ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ ትናንት ሚያዝያ 29/2007 ዓ.ም ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በላከው ደብዳቤ ምርጫ ቦርድ በህግ የተሰጠውን ኃላፊነት እንዲወጣ ጠይቋል፡፡ የተሻሻለውን የምርጫ ህግ 532/1999 ዓ.ም አንቀፅ 58 ቁጥር 1 ላይ ‹‹አንድ ዕጩ ተወዳዳሪ መታወቂያ ካገኘበት ቀን አንስቶ ምርጫው ሁለት ቀን እስኪቀረው ድረስ...
View Articleየብሄራዊ ደህንነት መረጃ ሃላፊዎች ጥብቅ ፍተሻ እንዲካሄድ አዘዙ፤
ኢሳት ዜና ፦ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አባላት ነን ያሉ ሲቪል የለበሱ ግለሰቦች፣ ከደህንነት መስሪያ ቤት ነው የመጣነው በማለት በየክፍለ ከተማዎችና ወረዳዎች እየዞሩ፣ ለመንግስት መስሪያ ቤቶችም ሆነ ለግል ተቋማት ሃላፊዎች፣ «ማንም ሰው ፣ የመንግስት ባለስልጣናም ሆነ መለዮ ለባሽ ወታደር፣...
View Article