Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ የባለ ስልጣንና የባለ ሀብት ቁርኝት ከየት ወዴት ››

Wisdom Ethiopia ዛሬ በዓለማችን ላይ ትልቁን ስፍራ ይዘው የሚንቀሳቀሱት አንቀሳቃሽ ሞተሮች ገንዘብና ስልጣን ናቸው፡፡ገንዘብ ለሰው ልጆች በምድር ላይ ሲኖሩ የሚያስፈልጋቸውን ነገር ለማሟላትና ለመግዛት አስፈላጊው ነገር ነው፡፡ሀገር በአግባቡ እንድትመራና በሰው ልጆች መካከል መከባበርና ሰላም እንዲኖር ስልጣን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰላሳዎቹ እድሜ የምትገኝ ሞዴል ኢትዮጵያዊ የ63 አመት የህድሜ ባለፀጋ ናይጄራዊ ማግባትዋ እያነጋገረ ነው

All roads lead to the the Etsako West Local Government Council Marriage Registry, Auchi on Friday as Governor of Edo state, Adams Oshiomhole, takes a new wife. Oshiomhole is remarrying four years after...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ ግንቦት 7 ቀን 2007 ዓ.ም ነው& 1997 በትውስታ* ክዶ/ር ታደሰ ብሩ

ዛሬ ግንቦት 7 ቀን 2007 ዓ.ም ነው። ከዛሬ 10 ዓመታት በፊት ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም. ነበር። አይገርምም? “የ1953ቱ የመግሥቱ ንዋይ መፈቅለ መግሥት ሙከራ ለ1966 ቱ ሕዝባዊ አብዮት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል” ሲሉ ሩቅ .. ሩቅ የነበረ እውነት አድርጌ ስቀበለው ኖረዓለሁ። በ53 እና በ66 መካከል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች ዝግጅቶች ከDCESON ሬዲዮ ያዳምጡ

በቤኒሻንጉል  ከ50 በላይ ነዋሪዎች በአካባቢዉ የወያኔ ታጣቂዎች መገደላቸውን ተነገረ ፡፡ የህወሓት አገዛዝ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ነው ተባለ:: አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከውህደቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ታጋዮችን  አስመረቀ፡፡ በዚህ ሳምንት”አቦይ ስብሐት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡ ስይፍ የተባለ የ isis የነዳጅ ሚንስተር ተገደለ

ሚስቱ በይሆት ተያዘች ሚስቲቱ ሰውን በማዘዋወርና በመሽጥ አደኛ ስትሆን አቡ ስይፍ ደግሞ ሰውን ከመደል ውጭ ሌላ ሰራው ነዳጅን በመሽጥና ገንዘብ በማጠራቀም የታወቀ መሪ ነበር የአሜሪካ ኮማንዶ ሶሪያ ውስጥ ሰርጎ በመግባት አቡ ሰይፍን ሲገል ሚስቲቱን በይሆት ይዘዋታል (CNN) U.S. Special Operations...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእውነተኛው አንድነት አመራሮች በትናንትናው ዕለት ግንቦት 7/2007 ዓ.ም. በደህንነት ኃይሎች እስር እና ከፍተኛ ወከባ...

  የማህበራዊ ጉዳይ ሀላፊ የነበረው አቶ አለነ ማህፀንቱ በትናንትና ዕለት ያለፍርድ ቤት ማዘዣ በደህንነት ኃይሎች ታፍኖ የተወሰደ ሲሆን፤ በኃይልና በድብደባ የኢሜል አድራሻውንና ፓስዎርድን ከወሰዱ በኋላ ጉለሌ ፖሊስ ጣቢያ አምጥተው እንዲታሰር አድርጓል። ከዚህም በተጨማሪ የአንድነት ሊቀመንበር የነበሩት አቶ በላይ ፍቃዱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia Travel Alert: U.S. Department of State

May 15, 2015 The State Department alerts U.S. citizens residing in or traveling to Ethiopia of the upcoming elections scheduled for May 24, 2015. U.S. citizens are urged to exercise caution and remain...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከየመን የተመለሱ ስደተኛ ኢትዮጲያውያን ከቦሌ አየር ማረፊያ ተይዘው በመአከላዊ እስር ቤት ታስረዋል

ከየመን የተመለሱ ስደተኛ ኢትዮጲያውያን ከቦሌ አየር ማረፊያ ተይዘው በመአከላዊ እስር ቤት ታስረዋል በየመን በቀተስተው ግጭት የተነሳ ከየመን ወደ ስአውዲ ሊሻገሩ ሲሞክሩ በስአውዲ ፖሊስ ለቀናት ከታስሩ በህዋላ አምስት የሚሆኑ ኢትዮጲያውያን ከ4 ቀናት በፊት ወደ አዲስ አበባ ቢመለሱም በቦሌ አየረ ማረፊያ በፖሊሶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት ስለሃለማርያም የቤት ስራውን ጨርሷል ተባለ

ሃይለማርያም ከስልጣን ሲባረር እ አ አቆጣጠር በ2009 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ጥቅምና ምቾት ለመወሰን የወጣው አዋጅ ለሃይማርያም የማያገለግልና ሃይለማርያም የዚህ ተጠቃሚ እንደማይሆን ታውቋል። ቀደም ብሎ ህወሃት ሃይለማርያምን ለማስወገድና የህወሃቱን ቴድሮስ አድሃኖም ጠ/ሚንስቴር አድርጎ ለመሾም መስማማቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በ አማራ ክልል እንዳይንቀሳቀስ እየተደረገ ነው

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች መጪውን ምርጫ ተከትሎ በርካታ ዜጎች እየታሰሩ መሆናቸውን ከተለያዩ አካባቢዎች የደረሰን መረጃ አመለከተ፣ በክልሉ ምስራቅና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች መጪውን ምርጫ ተከትሎ በርካታ ዜጎች እየታሰሩ መሆናቸውን የገለፀው መረጃው በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የሆኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካድሬዎች የምርጫ ካርድ ላይ ንብን እየለጠፉ ለመራጩ እያደሉ ነው

በጋሞጎፋ ዞን ቁጫና ቦርዳ ወረዳዎች የደኢህዴን/ኢህአዴግ ካድሬዎች የህዝቡን ካርድ እየተቀበሉ የምርጫ ካርዱ ላይ የንብን ምልክት በስቴፕለር በማያያዝ ኢህአዴግን እንዲመርጡ እያስገደዱ እንደሚገኙ በጋጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ ወንድሙ መኩሪያ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ካድሬዎቹ ህዝቡን 1ለ5 በማደራጀት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህገወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች የ አይ ኤስ ታጣቂዎችን ወደ አውሮፓ እንዲገቡ እያደረጉ ነው

    ቢቢሲ ባወጣው መረጃ መሰረት አንድ የሊቢያ ባለስልጣን ለቢቢሲ እንደገለፁት በሜዲትራኒያን ባህር በህገወጥ መንገድ ሰዎችን ወደ አውሮፓ አዘዋዋሪዎች ከስደተኞች ጋር ታጣቂዎቹን በመቀላቀል ወደ አውሮፓ እንዲገቡ እያደረጉ ነው ታጣቂ ቡድኑ በሰሜን አፍሪካ ጀልባ ባለቤቶች ስራውን እንዲሰሩ በመፍቀድ ከገቢያቸው ደግሞ 50...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ተገለፀ

በምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች በሚሊሻዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ በቃሉ አዳነ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ታዛቢዎቹ ‹‹ከአሸባሪ ፓርቲ ጋር አብራችሁ እየሰራችሁ ነው›› እየተባሉ ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የገለጹት አቶ በቃሉ ቀሪዎቹን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ” ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት (ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ)

የግንቦት 7 ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ ለኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክት አስተላለፉ! እነሆ መልዕክቱን ያንብቡ፤ ሼር በማድረግም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት ተጠይቃችኋል! “ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ” ከአንዳርጋቸው ጽጌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት አየር ኃይል ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ፡፡

በበረራ፣ ጥገና፣ ድጋፍ ሰጪ፣ ዘመቻና አስተዳደር ከ200 በላይ አባላቱን በከፍተኛ ወጪ ለ6 ወራት ሲያሰለጥን የባጀው አየር ኃይል የሰላም ማስከበሩ ተልዕኮ ወደሚከናወንበት ደቡብ ሱዳን ሊጓዙ የተመረጡት መንገደኞች ከየአየር ምድቦቻቸው ተነስተው ደብረ ዘይት ከከተቱ በኋላ ጉዞው ድንገት ተዘርዟል፡፡ ጉዞው የተሰረዘባቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያና አሜሪካ ከፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ግንቦት 200

ዱሮ ዱሮ ምዕራባውያን የሶቭየት ኅብረትን ኮሚዩኒዝም መስፋፋት ለመቋቋም ከእሥራኤል ሌላ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አገሮችን ሲያስሱ፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክና ፋርስ እየታጩ ነበር፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የተወዳጀበትና በአስመራ ቃኘው ጣቢያን የተከለበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው፤ የፋርስ ጉዳይ ከንጉሠ ነገሥቱ መፈንቅለ መንግሥትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሊካሄድ በተቃረበው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ ሰፊ ዘገባዎች እየወጡ ይገኛሉ

  በኢትዮጵያ ካሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ሰማያዊ ፓርቲ በቀጣይ በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ ምን ይጠብቃል? በከተማ ያሉ ወጣቶች ድምፃቸውን ሊሰጡት እንደሚችሉ የሚገፀው ፓርቲው የሚያጋጥሙ እንቅፋቶች እንዳሉ ሆነው በከተማ አካባቢ በሚኖረው ምርጫ ከፍተኛ ድምፅ ሊያገኝ እንደሚችል ፓርቲው ይገልፃል ሮይተርስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቤል ኤፍሬም በደረሠበት ድብደባ ኩላሊቱ ተጎድቶ ምንሊክ ሆስፒታል ገብቷል፡፡

በትላንትናው እለት በገዢው ፓርቲ የደህንነት ሀይሎች ተይዞ ወደማዕከላዊ ተወስዶ የነበረው የሰማያዊ ፓርቲው አቤል ኤፍሬም ማዕከላዊ በሚገኙ የገዢው ፓርቲ ደህንነቶች ከትላንት ከቀኑ 5 ሠዓት ጀምሮ እስከ እኩለሌሊት በተፈፀመበት ከፍተኛ ድብደባ ኩላሊቱ በመጎዳቱ ዛሬ ጠዋት 11 ሠዓት ላይ ወደምንሊክ ሆስፒታል እንደተወሰደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ከምርጫ እንደወጣ ተደርጎ እየተቀሰቀሰ እንደሆን ታወቀ

ሰማያዊ ፓርቲ ከምርጫ እንደወጣ ተደርጎ እየተቀሰቀሰ እንደሆን ታወቀ • ‹‹ሰማያዊ በሚያደርገው ቅስቀሳ ስለተደናገጡ ያደረጉት ነው›› አቶ ስለሽ ፈይሳ ሰማያዊ ፓርቲ ከ2007 ዓ.ም ምርጫ ራሱን አግልሏል በሚል አዲስ አበባ ውስጥ የተሳሳተ ቅስቀሳ እየተደረገበት እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የተመሰረተው ክስ ተሰማ

‹‹በይልቃል ጌትነት እና በዮናታን ተስፋዬ ላይ መስክር እያሉ ያሰቃዩኛል›› ብርሃኑ ተ/ያሬድ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የፌደራል አቃቤ ህግ በቀን ሚያዝያ 22/2007 ዓ.ም በእነ ብርሃኑ ተክለያሬድ ላይ የመሰረተው ክስ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ዛሬ ግንቦት 12/2007 ዓ.ም በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live