Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መንግስት በመላው አዲስ አበባ በታንክ የተደገፉ ታጣቂዎችን ማሰማራቱ ተነገረ *በለምለም ከበደ*

ከአዲስ አበባ በደረሰን መረጃ በባለ ጎማ ታንክ በከትማይቱ  በማስፈራራት ጀምሮአል። በምርጫ ቅስቀሳ የፈራው የወያኔ መንግስት ፓርቲዎችን በክርክሩ መርታት ሲሳነው በተደረጉት ምርጫዎች ሁሉ አይተናል በክርክሩ የህዝብ አመኔታን ያጣው ገዢው ወያኔ የሚጨብጠው ቢያጣ ንቢቱን ተመስሎ በተሰራ ባለ ጎማ ታንክ በከትማይቱ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረና ቅስቀሣውን አቋረጠ፤ በአባሎቹ ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀ ….VOA

ተቃዋሚው አረና ትግራይ “በአባሎቼ ላይ ተፈፅሟል” ባለው ድብደባና ለምርጫ ቅስቀሣ ሥራ በተከራያት መለስተኛ አውቶቡስ ላይ በደረሰው ጉዳት ምክንያት በመላው የትግራይ ክልል የጀመረውን የምረጡኝ ቅስቀሣ ዛሬ ማቋረጡን ይፋ አድርጓል። ዘጋቢያችን ግርማይ ገብሩ የተሽከርካሪዋ የኋላ መስትዋትና መብራት መሰባበሩን በሥፍራው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነሀብታሙ፣ የሺዋስ፣ ዳንኤል፣ አብርሃ …ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ 19ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳያቸው እየታየ፣ እና በእነዘላላም ወርቅአፈራሁ የክስ መዝገብ ተከስሰው የሚገኙት እነሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ ባህሩ ታዬ …የአቃቤ ሕግ ምስክሮችን ለመስማት ለሰኔ 1፣ 2 እና 3 2007 ዓ.ም ተለዋጭ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ ከምርጫ ጋር ተያይዞ ሁከትና ብጥብጥ ይፈጥራሉ ያሉዋቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና ደጋፊዎች...

ጠ/ሚኒስትሩ በፓርላማ ተገኝተው ከኢህአዴግ የም/ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸውን ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡ ሲሆን በዚህ ምላሻቸውም በስም ያልጠቀሱዋቸውን ተቃዋሚዎች አስጠንቅቀዋል። የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ወደምርጫው የገቡት በግማሽ ልብ መሆኑን ፣ የብጥብጥና የሁከት አማራጭ ከተገኘ ያንን ለማካሄድ የሚያስቡ ናቸው ሲሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ሰራሹ አንድነት ዕጩዎች ከምርጫው ራሳቸውን ለማግለል ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ብናስገባም ማስጠንቀቂያ ተሰጠን ይላሉ

በምርጫ ቦርድ ፖለቲካዊ ውሳኔ የአንድነት ፓርቲን ሰርተፊኬትና ማህተም ያገኙት አቶ ትዕግስቱ አወሉና ተከታዩቻቸው በመካከላቸው በተነሳ ልዩነት ምክንያት በምርጫው በዕጩነት ከቀረቡ ሰዎች መካከል 10ሩ ከምርጫው ራሳቸውን ለማግለል መወሰናቸውን በመጥቀስ ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ ቢያስገቡም ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር፤ በደብረብርሃን፤ በደሴ የወያኔ የምረጡኝ ፖስተሮች እየተቀደዱ ሲሆን ጎንደር ከዚሁ ጋር ተያይዞ ዜጎች እየታሰሩ ነው

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ሚያዚያ 1/2007 ዓ.ም በብአዴን ኢህአዴግ ስርዓት የተለጠፈውን የምረጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት አንመርጥም እያሉ እየቀደዱት መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለፁ፣ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 04 በኢህአዴግ የተለጠፈውን የምርጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠ/ሚ/ሐ/ማርያም ደሳለኝ ከአልጀዚራ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ። (አዋዜ)

ጠ/ሚ/ሐ/ማርያም ደሳለኝ ከአልጀዚራ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ። (አዋዜ) posted by Aseged TameneFiled under: political opinion

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ናት: በመላው ሀገሪቱ ውጥረት ነግሷል

ምርጫው ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት። በመላ ሀገሪቱ አፈሳው፡ እስሩና እንግልቱ ተባብሶ ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ብረት ለበስ ወታደራዊ ካሚዮኖች በብዛት እየታዩ ነው። ከወትሮው የተለየ የሰራዊት ቁጥር በየመንገዱ ላይ እንደሚታይ ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በተለይ ወጣቱ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰበት ነው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የተቃጠለው የአረቄ ፋብሪካ የኩማ ደመቅሳና አዲሱ ለገሰ ንብረት መሆኑ ታወቀ

በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የአረቄ ፋብሪካ የኢህአዴግ ባለስልጣኖች መሆኑን ያወቁ ሰዎች እንዳቃጠሉት ታወቀ።በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው አረቄ ፋብሪካ ንብረትነቱ የከፍተኞች የኢህአዴግ አመራሮች የኩማ ደመቅሳና አዲሱ ለገሰ መሆኑን የተገነዘቡ ወገኖች ይህ ፋብሪካ በሃገርና በህዝብ ገንዘብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች ወቅታዊ ዝግጂቶችን ከDCESON ሬዲዮ ያዳምጡ

. በኖርዌይ የሚኖሩ 29  የወያኔ ስላዮች ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወስድ መሆኑ ተነገረ . አባይ ፀሃየ፤ ስዩም መስፍንና  ፀጋይ በርሄ ድርጅታችሁን አድኑ ብለው ቢማጸኑም የቀድሞ ታጋዮች አለመቀበላቸው ተነገረ . የኢትዮጵያ ጦር የኬንን ድንበርን ለሶስተኛ ጊዜ ማለፉ ተዘገበ . የወያኔ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር በደብረማርቆስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጉደር አምቦ ጸጥታው ደፍርሷል::ምርጫው ቆሟል::

በአቦ በባድዮ ጉደር አምቦ ምርጫ ጣቢያዎች ምርጫውን ከቁጥጥር ውጪ ያደረጉ ችግሮች የተፈጠሩ ሲሆን በየምርጫ ጣቢያዎቹ የኢሓዴቅ የቅስቀሳ ፖስተሮች ተለጥፈዋል::ይህን ተከትሎ በጉደር ከፍተኛ የሆነ የጸጥታ መደፍረስ ተፈጥሯል::በታዛቢዎች እና በምርጫ ባለስልጣናት መካከል ከፍተኛ አለመግባባቶች ተፈጥረው እስከ ድብድብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ በተደራጀ መልኩ በክልሎች መራጮችን በማስገደድ ንብን እያሶመረጠ ይገኛል

ሰማያዊ ፓርቲ የመደባቸው 4 የምርጫ ታዛቢዎች በገዢው ፓርቲ ተላላኪዎች መደብደባቸው ተዘገበ:: ምስራቅ ስቴ የተበደቡ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች 1. ታደለ ግዛው (ዳጉት ቀበሌ) 2. እሱ ያውቃል በላይ (ለዋዬ ቀበሌ) 3. ገብሬ ተፈራ (ደንጎልት ቀበሌ) 4. መልካሙ ነጋ (አበርጉት ቀበሌ) በተጨማሪም ይስማው ወንድሙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የተሰረቀውን ምርጫ በማውገዝ በኦሮሚያ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ መጀመራቸው ተሰማ።

Filed under: political opinion

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ የተባለ ግለሰብ ህጋዊ የትዳር አጋሬን ባለቤቴን በቁሜ ነጠቀኝ:: አቶ ግርማ ዱሜሶ

  ይህንን ጽሁፍ እራሳቸው አዘጋጅተው ከእነ ፎቶግራፋቸው የላኩት ግለሰብ ነዋሪነታቸው በሰሜን አሜርካ በአትላንታ ጆርጂያ ግዛት የሚኖሩት አቶ ግርማ ዱሜሶ የተባሉ ግለሰብ ህጋዊ ባለቤቴን ወ/ሮ ትግስት አበበ ደምሴን ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ የተባለ ግለሰብ አስነውሮብኝ ትዳሬን አፍርሶታል:: እኔም እነዚህ ሁለት ግለሰቦች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሰቆጣ አርሶደአሮች በረሃብ ምክንያት ተሰደዱ

ወኪላችን እንደዘገበው በሰቆጣ አካባቢ የተከሰተውን ከፍተኛ ድርቅ ተከትሎ አርሶደአሮቹ ወደ ምእራብ ጎጃምና ሌሎች የአማራ ክልል አካባቢዎች በመሰደድ ላይ ናቸው። ተፈናቃዮቹ ከክልሉ ባለስልጣናትም ይሁን ከፌደራል መንግስቱ ምንም አይነት እርዳታ አለማግኘታቸውን ገልጸዋል። ብዙዎቹ ተፋናቃዮች ወጣት ወንዶችና ሴቶች ሲሆኑ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢዴፓ የእሁዱን ምርጫ ውጤት ለመቀበል እንደሚቸገር ገለጸ

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዘዳንት ዶክተር ጫኔ ከበደ በትናንትናው ምርጫ ፓርቲያቸው ከሞላ ጎደል በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ባሉ አባላቱና ታዛቢዎቹ ላይ ጫና ሲደረግባቸው እንደነበር ገለጹ፡፡ አጠቃላይ የምርጫው ሂደት አሳፋሪ ነው ያሉት ፕሬዘዳንቱ በርካታ ምርጫ ታዛቢዎቻችን የታዛቢነት ካርዳቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሻ የዴሞክራሲ መስፈርት ያላማላ ምርጫ 2007

ታዛቢዎችና ተቃዋሚ ፓርቲ ኣባሎች በማዋከብ ተጀምሮ ያለ ተቀዋሚ ፓርት ታዛቢ ቆጠራ የተጠናቀቀው ምርጫ 2007 ኣምባገነኑ የሕወሓት ስርዓት ያለ ህፍረት ኣይኑን በጨው ኣጥቦ ኣሸነፍኩኝ ለማለት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦር የወያኔ ኣጋር ፓርቲ እስኪመስል ድርስ ሙሉ ድጋፉን ለወያኔ የሰጠው ቦርድ ስለ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

« በጉልበት ወደ ዘመናዊነት » የጀርመን ታዋቂ ዕለታዊ ጋዜጣ ስለ የኢትዮጵያ ሀገር አቀፋዊ ምርጫ ሲዘግብ

እሁድ በመላው ኢትዮጵያ የተካሄደውን 5ኛ ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመታዘብ የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ወደ ኢትዮጵያ ባይሄዱም ፤ የዶይቸ ቬለን ሬዲዮ እና ቴሌቪዥንን ጨምሮ የጀርመን ጋዜጦች ስለምርጫው ዘግበዋል። የጥቂቱን የጀርመን ጋዜጦች ዘገባ እንደሚከተለው ነበር። የጀርመን ታዋቂ ዕለታዊ ጋዜጣ « ዙድ ዶይቸ ሳይቱንግ» ስለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዞን 9 ጦማርያን የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ ከሚገኙት ሰባት የዞን 9 ጦማርያን እና ሶስት ወዳጅ ጋዜጠኞች ስድስቱ ጦማርን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ዛሬ ግንቦት 18/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍ/ቤት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ሁለት ጉዳዮችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረኩ አለ /አሰግድ ታመነ/

በዚህ በተጨማለቀ የበርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ባላገጠ ምርጫ ሳይሆን ምርጫ የሚባለው የፈለግነውን ካልወደድነው ለይተን መምረጥና ይህም ሲከበር ስለሆነ አንድ ፓርቲ ያውም አናሳ የግለሰቦች ጥርቅም መከላከያውንም ደህንነቱንም ፌደራል ፖሊሶችንም ፋይናስና ያገሪትዋን ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ ነፃ ሚዲያ ገለልተኛ ምርጫ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live