Quantcast
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ኢህአዴግ-ለግንቦት ሰባት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ።

ሰበር ዜና ወያኔ -ለግንቦት ሰባት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ። ኢሳት በምሽት የዜና እወጃው ዝርዝሩን ያቀርባል። ግን እናተ በቀቀኖች የናተን እንደራደር ተቀብሎ የነጻነት ትግሉን የሚያቆም ድርጅት አይደለም ግንቦት 7 ውስጥ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን የናተን ዘረኝነት እና ደደብነት ጠንቅቀው የሚያውቁ ሽንታም ያላቹህትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ አገዛዝ በመልዕክተኞቹ በኩል ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ...

  ወያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የገነባዉ ሥርዓት በከፍተኛ ችግሮች የተወጠረ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የመሪው ሞት በወያኔ መሀል ያስከተለው ቀውስ፤ የሕዝብ ሁለገብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበት መሄድ የፈጠረበት ስጋት እና ምርጫ በደረሰ ቁጥር የሚደርስበት ጭንቀት መጨመር ተደማምረው ውጥረቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

…አውሮፕላኑ ቅዳሜ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ደርሶ ከተርሚናሉ ስወጣ፣ ተጠራጥሬ ሰዓቴን ተመለከትኩ፤ የድሬ የጠዋት ፀሐይ ከተለመደው ንዳዷ ጋር የአዲስ አበባን የቀትር መራራ ፀሀይን ታስከነዳለች፤ እናም አጥበርባሪ ጨረሯን ያለምህረት ስትለቅብኝ፣ ጓደኛዬ መኪና ይዞ እቦታው እስኪደርስ መጠበቁ በገዛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህውሃት/ወያኔ መሰሪ ስራ ለእኛ እንዳይተርፍ እንጠንቀቅ!!! Zekarias Asaye

ህውሃት የሕዝቡን ሰምና መረጋጋት ለማግኘት፤ በሀገር ፀጥታና በብሔሮች ነፃ መውጣት ስም አምታትቶ፤ ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በመንፈግና የመሪዎችን ኪስ በማሳበጥ፤ የውሸት ሀገራዊ ዕድገትን ለመሸፋፈን መሞከሩ የትም አላደረሰውም። ይልቁንም በሕዝቡ የኑሮ ሁኔታ ቁማር መጫወቱ ራሱን ዞሮ መቶታል። መሠረታዊ የሆነውን የመንግሥት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደግሞ ካሁኑ ዱለታው 2007 ምርጫ

አዎን አውቃለሁ፣ የምን ምርጫ ነው ትሉ ይሆናል፡ ይህም የኔም ጥያቄ ነው የእናንተ ብቻ ሳይሆን። የህውሃት/ወያኔ አገዛዝ እስካለ ድረስ በኢትዮጵያ ዳግም ትክክለኛ የሆነ ምርጫ ሊደረግ እንደማይችልና እንደማይኖር ብዙዎች የተነበዩት ነው። የሕዝብን ድምፅ አክብሮ በተሸናፊነት አምኖ ወያኔ ሥልጣኑን የመልቀቁ ጉዳይ ያከተመለት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ የድርድር ጥያቄና የግል እይታዬ – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

አንድ፣ ኢሳት ፣ ኢህአዴግን እና ግንቦት7ትን የተመለከተ ዘገባ ካቀረበ በሁዋላ አንዳንዶች ዜናውን ሲጠራጠሩት ተመልክቻለሁ፣ ያሽሟጠጡም አልታጡም። መጠራጠርም፣ ማሽሟጠጥም የሰውልጅ ባህሪ በመሆኑ አልገረመኝም። ትንሽ የገረመኝ አንዳንድ “ጋዜጠኞች” መረጃውን ካገኙ በሁዋላ በራሳቸው መንገድ አጣርተው ሀቁን ማውጣት ሲችሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

MLDI launches fundraising bid for case of Ethiopian journalists

November 29, 2013 Media Legal Defence Initiative Your support is needed to free two Ethiopian journalists wrongly convicted as terrorists and set a precedent that will help stop the abuse of...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Assassinating popular leaders will only invigorate the people

the Valiant Ginbot 7 Popular Force intelligence unit foiled the assassination plot that targeted the secretary of Ginbot 7: Movement for Justice, Freedom and democracy, and commanders and high ranked...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia Ranks 111 In TI’s 2013 Corruption Index – Still Highly Corrupt

Dec. 03, 2013 Ethiopia has ranked 111 with Kosovo and Tanzania in Transparency International’s 2013 Corruption Perceptions Index falling within the highly corrupt group. Ethiopia scored 33 points as it...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማኅበረ ቅዱሳን ከስደት ተመላሾችን ለመደገፍ እንደሚሠራ አስታወቀ

በእንዳለ ደምስስ ማኅበረ ቅዱሳን ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ወገኖቻችንን ለመደገፍ ቀጣይ ሥራዎችን እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን ከሳውዲ አረቢያ በመመለስ ላይ ለሚገኙ ከ2ሺሕ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ኅዳር 23 ቀን 2006 ዓ.ም. ቦሌ በሚገኘው የስደተኞች ጊዜያዊ መቀበያ ጣቢያ በመገኘት የምሳ ግብዣ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህውሃት/ወያኔ መሰሪ ስራ ለእኛ እንዳይተርፍ እንጠንቀቅ!!! Zekarias Asaye

Reblogged from Freedom4Ethiopian: ህውሃት የሕዝቡን ሰምና መረጋጋት ለማግኘት፤ በሀገር ፀጥታና በብሔሮች ነፃ መውጣት ስም አምታትቶ፤ ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በመንፈግና የመሪዎችን ኪስ በማሳበጥ፤ የውሸት ሀገራዊ ዕድገትን ለመሸፋፈን መሞከሩ የትም አላደረሰውም። ይልቁንም በሕዝቡ የኑሮ ሁኔታ ቁማር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘጠኝ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ”ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ” በአጭሩ ”ትብብር” የተሰኘ አዲስ የፓርቲዎች ቅንጅት መሠረቱ

ዘጠኝ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ”ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ” በአጭሩ ”ትብብር” የተሰኘ አዲስ የፓርቲዎች ቅንጅት መመሥረቱን ባለፈው ዕሁድ ይፋ አድርገዋል።ተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲስ በተቋቋመው ትብብርና ቀደም ሲል በተመሠረተው መድረክ ውስጥ መሰባሰባቸው አብዛኞቹ ተቃዋሚዎች ሁለት የተለያዩ ጥምረቶች ውስጥ መግባቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Are Medias infected by Woyane disease or simply jiving?

by Teshome Debalke Bravery is a trait that is much needed in Media-journalism than any other occupation. Confronting tyranny with bare hand not only require bravery but, principled stand on public...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መቐለ እንደገና በእሳት ጋጠሎ ጋየች! Abraha Desta

(ለህወሓት ደጋፊዎች ‘ተናጠች’ ልበለው ቃል ተሳሳተ ብላቹ ለመተቸት እንዲመቻቹ) ትናንት ማክሰኞ በትራንስፎርመር መቃጠል ምክንያት 70 ዎርክሾፖች በ06 ቀበሌ (ኢንዱስትሪ ዞን) በእሳት ቃጠሎ መውደማቸው ፅፌ ነበር። ዛሬ ሮብ ሌሊት ደግሞ በዓዲ ሐቂ ገበያ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ደርሶ ብዙ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Public meeting with Ginbot7 movement for Justice in Bergen Norway

Dear DCESON Members and Freedom lover Ethiopians! We happily inform you that our DCESON Bergen branch has organized a public meeting on December 14, 2013 with guests from Ginbot7 movement for Justice,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመርካቶ ከፍተኛ ቃጠሎ ተከሰተ

በአዲስ አበባ መርካቶ የተነሳው የ እሳት ቃጠሎን ይህ ዜና ለዘ-ሐበሻ እከደረሰበት ሰዓት ድረስ የከተማዋ የ እሳት አደጋ ሊቆጣጠረው አለመቻሉን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ አስታወቁ። ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት መሃል መርካቶ ከከምዕራብ ሆቴል ወደ በርበሬ በረንዳ በሚወስደው መንገድ ወይም በተለምዶው ቦምብ ተራ እየተባለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ ባለፈው እሁድ ተወጋግቶ ሞቶ ስለተገኘው ኢትዮጵያዊ ግድያ ዙሪያ አዳዲስ መረጃ ተለቋል፤ የሚከተለው ነው፦

Curated by Tim Lammers Amreya Rahmeto Shefa (photo — Hennepin County) A Richfield woman was charged with second-degree murder Tuesday after being accused of stabbing her husband to death over bedroom...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን በሙስና ከሚታወቁ የዓለም አገሮች ተርታ ያሰለፈው ሪፖርት ይፋ ሆነ

ትናንት ኅዳር 24 ቀን 2006 ዓ.ም. በመላው ዓለም ይፋ የሆነው የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ተቋም የሙስና አመላካች ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከሙስና ጽዱነት ተርታ ውጭ ከሆኑና በሙስና ተግባር በከፍተኛ ደረጃ ከሚፈረጁ አገሮች አንዷ ሆና መገኘቷን ይፋ አደረገ፡፡ ሪፖርቱ በሚከተለው የሙስና መለኪያ ሚዛን መሠረት፣ ከሙስና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በድርድር ጉዳይ ግንቦት ሰባት እና አዲሳባ ( interview )

ግንቦት ሰባት ከኢትዮጵያ መንግሥት «የድርድር ጥያቄ» ቀረበልኝ ይላል። የኢትዮጵያ መንግሥት ግን «መሠረት የሌለው የሀሰት ወሬ» ብሎታል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የሰሎሞን ክፍሌን ዘገባ ያዳምጡ፡፡ click the link to hear the audio...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የካርቱም ድራማ (ከካርቱም የተላከልኝ መረጃ ነው፤ እንዳለ ለጥፌዋለሁ።) Abraha Desta

ትላንት ማክሰኞ (ህዳር 24, 2006 ዓም) በኢትዮጵያ ስዓት አቖጣጠር ልክ ከ10:00ጀምሮ ለተለያዩ የማህበራት አመራሮችና እድሮች ዛሬ ሮብ ለሚደረግ ስብሰባ ሰዉ እንዲጠሩ መልዕኽት ተላለፈ። መልዕክቱ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለች የሚመሩትና ሌሎች ሚንስትሮች የሚገኙበት በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ5:00...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live