‹‹የመንግሥትና የሕዝብ ገንዘብ ለደላላ አበል መከፈል የለበትም›› ወ/ሮ መና ግርማ፣ የቀድሞው የፕሬዚዳንት ልጅ ከመኖሪያ ቤት ኪራይ ጋር በተገናኘ የ360 ሺሕ ብር የኮሚሽን ክፍያ ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ክስ ክርክር ሊደረግ ነው፡፡ ሚያዝያ 17 ቀን 2006 ዓ.ም. የሚደረገው የፍትሐ ብሔር ክርክር ከሳሽ ከሆኑት የኮሚሽን ሠራተኛው አቶ አንተነህ አሰፋ ጋር ሲሆን፣ ምክንያቱም ለቀድሞው ፕሬዚዳንት ቤት […]
