Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ የተሰረዘው በቤተ ክህነት ጥያቄ መሆኑ ተነገረ

$
0
0
ፓትሪያርኩ ኢትዮጵያውያን ግብረ ሰዶማዊነትን እንዲዋጉ ጥሪ አቀረቡ ሁለት መቶ ሺሕ የሚሆኑ ሰዎች ይሳተፉበታል የተባለውና ሚያዝያ 18 ቀን 2006 ዓ.ም. ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው ፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ እንዲቀር የተደረገው፣ ከቤተ ክህነት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በቀረበ ቅሬታ መሠረት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ቅሬታው ከሰላማዊ ሠልፉ አዘጋጆች አንዱ የነበረው ማኅበረ ወይንዬ ተክለሃይማኖት ሕጋዊ አይደለም የሚል መሆኑን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles