Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ግብረሰዶማዊያንን የሚመለከተው አንቀጽ ወጥቶ የይቅርታ አሰጣጡን የሚያሻሽለውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

$
0
0
ኢሳት ዜና :-በሥራ ላይ የነበረውን የይቅርታ አሰጣጥና አፈጻጸም ሥነሥርዓት የሚያሻሽለው ረቂቅ አዋጅ ይቅርታ ከማያሰጡ ወንጀሎች መካከል የግብረሰዶም ጉዳይ አንዱ አድርጎ ቢያቀርብም፣ በአቶ አስመላሽ ወ/ስላሴ የሚመራው የፓርላማው የህግ ፣ፍትህና አስተዳዳር ጉዳዮች ቋሚ ኮምቴ የግብረሰዶማዊያን ጉዳይ ከዝርዝሩ እንዲወጣ በማድረግ ሕጉን ትላንት እንዲጸድቅ አደርጓል፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር ተረቅቆ በሚኒስትሮች ምክርቤት ጸድቆ፤  በ99 በመቶ በኢህአዴግ አባላት ለተያዘው ፓርላማ መጋቢት 2 […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles