የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2005 ፕሮግራም << …ጆርጅ ዚመርማን ተኩሶ በገደለው የትራይቮን ማርቲን ጉዳይ በተሰጠው ጠቅላላ ውሳኔ ቅሬታ አለኝ …ይሄ ነገር የተገላቢጦሽ ቢሆንና ጥቁር ጎልማሳ መሳሪያ ያልያዘን ምንም ጥፋት ያላጠፋን የ17 ዓመት ነጭ ወጣት ገሎ አይ እኔ ፈርቼ ነው የገደልኩት ቢል ውጤቱ እንዲህ ይሆን ነበር የሚል ጥያቄ ያስነሳል? እኔ በበኩሌ አይመስለኝም። በሕግ አንጻር […]
