በወር አስራ ምናምን ብር ለቴሌቪዥን ግብር እከፍላለሁ፡፡ እንግዲህ ይህንን የምከፍለው ቢቢሲን ስለምመለከት ነው፡፡ ቢቢሲ ደግሞ ከማስታወቂያ ገቢ ስለማያገኝ ወይም ማስታወቂያ ስለማይሰራ የእኛን ወርሃዊ ግብር አሰፍስፎ ነው የሚጠባበቀው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ኢቲቪን እንጠይቃት ከሁለት ወገን ገቢ መሰብሰብ ነውር አይደለም እንዴ… በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከማስታወቂያ የሚያገኘው ገቢ ለጥቂት ደቂቃዎች የማስታወቂያ ገንዘብ ተቀባይዋ ዘንድ ቆም ብለው ቢመለከቱ ገንዘብ ቤቱ […]
