Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በብረት የሚቀጠቅጥ በብረት ይመከታል።(‪‎አበበ ገላው‬)

$
0
0
ወያኔዎች ለግዜው ግርግር ይፍጠሩ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ወደ አዲስ ምእራፍ ተሸጋግሯል። በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ የነጻነት ትግሉ አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ፍንትው ብሎ ይወጣል። እስካሁን ያላመንበትን አማራጭ አሁን ግን ተገደን በሙሉ ልብ ተቀብለነዋል። ወንጀለኛ ሥርዓትን በልመና፣ በምርጫ፣ በንግግር እና በምልጃ ማስወገድ እንደማይቻል ግልጽ በመሆኑ ህዝባዊ አመጽ ይቀጣጠላል። በብረት የሚቀጠቅጥ በብረት ይመከታል። የቁርጥ ቀን ሲመጣ አሜሪካኖች […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles