ሩሲያና አሜሪካ ወደ የት እያመሩ ነው? በትንቢተ ህዝቅኤል ምዕራፍ 38 እና 39 የተነገረው የጉግ ማንጉግ የትንቢት ቃል ሊፈፀም ዳር ላይ የደረሰ ይመስላል. ሰሞኑን ከወደ ሩሲያ የሚሰሙ ዜናወች እጅግ አሳሳቢና አስደንጋጭ እየሆኑ መጥተዋል. በጠንካራ አቋማቸውና በግትርነታቸው በዓለም ዘንድ የሚታወቁት የሩሲያው መሪ ፕሬዝደንት ቢላድሜር ፑቲን ሶሪያና ኢራቅ ውስጥ የሚገኘውን አሼባሪ ቡድን አይስስን እና ሌሎችንም ጽንፈኛ የእስላም ተዋጊወችን […]
