Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የብሪታንያ መንግስት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጤንነት ያሳስበኛል አለ

$
0
0
  የብሪታኒያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙትን የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የጤንነት ሁኔታ አሳስቦት እንደሚገኝ በድጋሚ ገለጠ። የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጉዳይ አስመልክቶ ትናንት ሰኞ በዚህ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው የብሪታኒያ ኤምባሲ ለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ምላሹን በጽሑፍ የሰጠው ኤምባሲው አቶ አንዳርጋቸው ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ ያሉበት ሁኔታ በምንም መልኩ ተቀባይነት የሌለውና በአጠቃላይ አሳሳቢ መሆኑን አስታውቋል። በኢትዮጵያና በብሪታኒያ መካከል […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles