Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የፓሪስ ሁለት ጥቃት ፈፃሚዎች: ፈረንሳዊያን መሆናቸው መረጋገጠ

$
0
0
በፓሪሱ ጥቃት ከሞቱት አሸባሪዎች ሁለቱ የቤልጄም ነዋሪ የነበሩ ፈረንሳዊያን መሆናቸው መረጋገጡን የቤልጄም አቃቢ ህግ ዛሬ ይፋ አደረገ. ሁለቱ ወንዶች ነዋሪነታቸው ብራስልስ ከተማ ነበር; እንዲሁም ለፓሪሱ ጥቃት ከዋሉት ሁለቱ ተሽከርካሪዎች የቤልጄም የኪራይ መኪናዎች እንደነበሩ ተገልጿል. በሌላ ዜና ቤልጄም መዲና ብራስልስ ውስጥ ሞለንቤል በተባለው አካባቢ አምስት በሽብር ጥቃት የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ. የከተማዋ ከንቲባ ፍራንሶኢሰ ሼፕማንስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles