ከተመሠረተ 5 ዓመታት ያስቆጠረው ኢሳት ከሳተላይት ማሰራጫዎች ላይ ከ20 ጊዜ በላይ ተቋርጧል። ሆኖም የኢትዮጵያዊያን ልሳን የሆነው ኢሳት አገልግሎቱ እንዲቀጥል ለሳተላይት ከፍተኛ ገንዘብ እያወጣ ስርጭቱን ቀጥሏል። ሆኖም የጭቁኖች ድምጽ እንዳይሰማ፣ እውነት እንዳይወጣ፣ የአምባገነንነት ሥርዓት እንዲቀጥል የሚጥረው መንግስት የሀገሪቷን ሚሊየን ገንዘብ ለሳተላይት ኩባንያዎች እየከፈለ ኢሳት እንዲቋረጥ ወጪ ያወጣል፣ ይወተውታል። ከሰሞኑ የኢሳት ስርጭት እንዲቋረጥ ለማድረግ የሩስያ መንግስት ባለስልጣናትን […]
