Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጎንደሩ የህወሓት አገዛዝ ግዙፍ ወህኒ ቃጠሎ ምክንያት ያመለጡ እስረኞችን በማደን ላይ የነበሩት ፖሊሶችና ሚሊሻዎች ጥቃት ተፈፀመባቸው፡፡

$
0
0
የህወሓት አገዛዝ ፖሊሶችና ታጣቂዎች በአምባ ጊዮርጊስ ጀጀሆ ከፍተኛ አሰሳና የቤት ለቤት ፍተሻ በማድረግ የአካባቢውን ነዋሪ ሲያስጨንቁ የሰነበቱ ሲሆን በመጨረሻም አንድን የጦር መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ለማዋል ሲሞክሩ ግለሰቡ ድንገት በከፈተባቸው ተኩስ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ግለሰቡም ገድሎና አቁስሎ ለመሰወር ችሏል፡፡ በግለሰቡ ከተገደሉት ታጣቂዎች መካከል አስማማው ሀብቴ የተባለው ሲገኝበት አስከሬኑ በጭልፎ ወንዝ ባለእግዚአብሄር ተቀብሯል፡፡ መኩሪያው የተሰኘው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles