ኢሳት ዜና :-ያለፍለጎታቸውን ወደ ትግራይ ክልል በመጠቃለላችን ወደ አማራ ክልል እንዛወር በማለት የጠየቁ የወልቃይት ነዋሪዎችን ሲያግባባ የነበረው ከአማራ ክልል ከልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች የተወጣጣው ቡድን ለአንድ ወር ያክል ጊዜ በአካባቢው ተሰማርቶ የማሳመን ስራ ለመስራት ቢሞክርም እስካሁን ተልዕኮው ባለመሳካቱ ለተጨማሪ ጊዜ በወልቃይት ለመክረም ተገዷል፡፡ የክልሉ ጸጥታ ጉዳዮች፣ ፍትህ፣ፖሊስና መከላከያን ጨምሮ በርካታ የመንግስት ተሿሚዎችን ያካተተው ቡድን ከአንድ […]
