Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

“አይነኬዎች በተፈጠሩበት ሙስናን መታገልም ዝም ማለትም አገር ያፈርሣል” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

$
0
0
  ባለፈው እሁድ መኢአድ በፅ/ቤቱ በዲሞክራሲና ሙስና ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ ያቀረቡት የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሲሆኑ በመግቢያቸውም የተለያዩ ዕውቅ ፈላስፎች ስለሙስና የተናገሩትን በመጥቀስ ሙስናን ለመተንተን ሞክረዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ተገኝቶ የነበረው አዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ንግግራቸውን ለጋዜጣ እንደሚመች አድርጎ እንደሚከተለው አቅርቦታል፡፡ መልካም ንባብ!!! “…ለግሪካውያኑ ፈላስፎች ለእነ አርስቶትልና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles