በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኪቶ ፋርዲሳ የቴክኖጂ ኢኒስቲቱት ተማሪዎች ትላንት እሁድ ማታ በሰልፍ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የታሰሩ ኦሮሞዎች እንዲፈቱ ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅት ሰባት መኪና ሙሉ የፌዴራል ሃይል ግቢዉ ዉስጥ በመግባት እንደደበደባቸዉ ማንነቱ እንዳይገለጽ የጠየቀ ተማሪ ለአፋን ኦሮሞ ዝግጅግት ክፍል ገልጿል። ተማሪዎች ድብደባዉን ሸሽተዉ ወደ መኝታ ክፍሎቻቸዉ ሲሸሹበሮችን ሰበርዉ በመግባት በተለይም ኦሮሞዎችን ከሌሎች ተማሪዎች ለይተዉ እንደደበደቡ ተናግሮአል። ይህ […]
