Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ሊወያዩ ነው

የአርበኞች ግንቦት 7 የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ቻፕተር እሁድ ጃንዋሪ 30, 2016 ዓ.ም የድርጅቱን መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ይዞ ሕዝባዊ ስብሰባ መጥራቱን አስታወቀ:: እሁድ ጃንዋሪ 30, 2016 በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ደብል ትሪ ሆቴል የተጠራው ይህ ሕዝባዊ ስብሰባ ከቀኑ 2:00 እንደሚጀምር አዘጋጆቹ ለዘ-ሐበሻ የላኩት በራሪ ወረቀት ያስረዳል: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተለይ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥና በአጠቃላይ የምስራቅ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles