Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና የአቡነ መልከ ፄዴቅ የኦርጋን መልእክት ተቃውሞና ብጥብጥ ቀሰቀሰ!

$
0
0
በመምህረ ኦርጋን አቡነ መልከ ፄዴቅ የኦርጋን ጉዳይ ከተነሣ ጀምሮ በውጭው ሲኖዶስ ጥላ ሥር የሚገኙ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት ውጥረት ነግሦባቸው ሰንብቷል።እስካሁን ድረስ ጉዳዩን የግል ጥላቻ አድርገው በመገመት ቸል ሲሉ የቆዩ ምእመናን ከሰሞኑ የተከሰተው ሁኔታ በተሐድሶ አራማጆች እንደተከበቡ እንዲረዱ አድርጓቸዋል። በካናዳ ቶሮንቶ ቅድስት ማርያም የሰነበተው ቅራኔ እያገረሸ መጥቷል ምእመናኑ በደብሩ አስተዳዳሪ በቄስ ምሳሌና በግብረ አበሮቹ የተሐድሶ እንቅስቃሴ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles