Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአየር ኃይሉ አብራሪ መቶ አለቃ አብዮት ማንጉዳይ ኤርትራ በረሃ ላይ ይገኛል!

$
0
0
መቶ አለቃ አብዮት ማንጉዳይ ከባልደረባው መቶ አለቃ በኃይሉ ገብሬ ጋር በመሆን ሰኔ 2 1997 ዓ.ም ኤም.አይ 35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር በመያዝ የህወሓትን አገዛዝ ተቃውሞ ጅቡቲ ገብቷል፡፡ በ1997 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ውጤት መጭበርበር በመቃወም ለሰልፍ አደባባይ የወጡ ኢትዮጵያዊያንን እንዲደበድብ ትዕዛዝ በመሰጠቱ ነበር ይህን እርምጃ የወሰደው፡፡ መቶ አለቃ አብዮት ከባልደረባው በኃይሉ ገብሬ ጋር በጅቡቲ መንግስት ነበር ለህወሓት ተላልፈው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles