የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች ከታጠቀው ኃይል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ህዝብ ማፈን፣ ማሰር፣ ማስፈራትና ማዋከብ እንዲሁም መግደል ዋነኛ ተግባራቸው ነው፡፡ በመሆኑም ህዝቡ በመካከሉ ተሰራጭተው በባርነት ቀንበር ስር አንገቱን ሰብሮ እንዲኖር ሊያስገድዱት እየሞከሩ የሚገኙትን እነኚህን የአገዛዙ ደህንነቶችና ካድሬዎች ቀንደኛ ጠላቶቹ መሆናቸውን ተገንዝቦ የማያዳግም ቆራጥ እርምጃ እየወሰደባቸው ነው፡፡ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ህዝባዊ እርምጃ ከተወሰደባቸው የህወሓት ደህንነቶችና ካድሬዎች መካከል […]
