“ምንም የሚሰማኝ “ነገር የለም፡፡ ህሊናዬ የመራኝ ፈሪ አድርግው ለተመለከቱን ቡድኖች እነሱ የደፈሩት እኔም እንደማላንስ ብረት የማንሳት ልብ እንዳለኝ አሳይቻለሁ፡፡)))) ወደዛ ለመሄድ የገፋን ወያኔ ነው፡፡ ምንም ወንጀል የለብኝም፡፡ ጥፋታችን ሀገራችንን ማሰባችን ካልሆነ ብረት ማንሳት ህጋዊ የሚሆነው ለወያኔ ብቻ ያደረገው ማነው? የፖለታካው ጨዋታ በእነሱ ቁመና ታጥሮ ሰላማዊ ትግል እንደማይቻል (አንድነትን) አፈረሰ ሰልፍ በወጡ ዜጎች በገዳይ ሰራዊቱ ጥይት […]
