እየተጋጋለ የመጣዉ የኦሮሚያ ክልል ህዝብ አመፅ ወደ መንገዶች መዘጋጋት ተሸጋግሯል በዚህ ተቃዉሞ አሁንም በርካታ አንድን ከተማ ከአንድ ከተማ የሚያገናኙ መንገዶችን በመዝጋት የቀጠሉ ሲሆን በደረሰን መረጃ መሰረት ወደ ጉንደር እና አምቦ የሚያደርሱ መንገዶች ሙሉ በሙሉ ተዘግተዋል:: ሰልፈኞች በፌደራል ፓሊስ ወታደሮች የሚደርስባቸዉን የጥይትና የዱላ ድብደባ ሳይበግራቸዉ አሁንም ይህንኑ የመንገድ መዝጋቱን ተቃዉሞ በተለያዩ ከተምችም እንደሚያደርጉት እየተጠበቀ ነዉ:: ወደ […]
