የቀድሞው የትህዴን ሊቀ መንበር ሞላ አስገዶም አራት ድርጅቶች ጥምረት መስርተው የጋራ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ሊያደርጉ ዝግጅታቸውን በጀመሩበት በ2008 ዓ.ም መባቻ ነበር ከኤርትራ ከድቶ በሱዳን አልፎ ኢትዮጵያ በመግባት እጁን ለህወሓት የሰጠው፡፡ ሞላ አስከትሏቸው የሄደው የትህዴን ታጋዮች “ወደ ጦርነት ልትሄዱ ነው” በሚል እንደሸወዳቸውና ትጥቃቸውን በዘዴ አስፈትቶ ለጠላት አሳልፎ እንደሰጣቸው ይናገራሉ፡፡ ሞላ አወናብዶ ይዟቸው የከዳው ታጋዮች በአዳማ ከተማ “የተሃድሶ […]
