በአርማጭሆ እና በሁመራ ዙሪያ የተሰማራዉን የ24ተኛ ክፍለ ጦር እንዲያግዝ ከሸዋሮቢት ተንቀሳቀሶ በስብጥር የተዋሃደዉ የመከላከያ አብቫላት እየከዱ ወደ ጎረቤት ሐገር በመግባት ላይ ናቸዉ። አዲስና ልምድ አልባ የሆነዉ ወጣት ወደ ግንባር እንዲሰማራ በማድረግ የጥይት ማብረጃ እያደረገዉ ነዉ የሚሉት ወገኖቻችን እጃቸዉን ለአማጺያን በመስጠትና ሾልኮ በመዉጣት የህዝብ አለኝታነታቸዉን አስመስክረዋል። ወያኔ ከዚህ ቀደ 43ተኛ ክፍለ ጦርን ከሶማሌያ በማምጣት አዘዞ ላይ […]
