Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

6 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ህጻናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል

$
0
0
ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ረሃብ አለማቀፍ ትኩረት እያገኘ ነው፡፡ ቢቢሲና አልጀዚራን የመሳሰሉ ታላላቅ የመገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የተመለከተ ዘገባ አቅርበዋል፡፡ አለማቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች፣ መንግስትን ላለማስከፋት ፈራ ተባ እያሉም ቢሆን ሁኔታው አስፈሪ መሆኑን ሲገልጹ ቆይተዋል፡፡ አሁን ችግሩ አሳሳቢ መሆኑን ሲመለከቱ፣ ስጋታቸውን በአደባባይ መግለጽ ጀምረዋል፡፡ 6 ሚሊዮን ህጻናት ለከፋ ረሃብ መዳረጋቸውን የአለማቀፉ የህጻነት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images