የ2015ትን የአለም የሰብአዊ መብት አያያዝን የሚተነትነው ሪፖርት በኢትዮጵያ የሚታየው አፈናና ዜጎችን በእስር ቤት ማሰቃየት መቀጠሉን ይተነትናል፡፡ የአሜሪካ መንግስት በያመቱ በሚያወጣው የሰብአዊ መብት አያያዝ ሪፖርት የኢትዮጵያ የደህንነት ሰራተኞች ተቃዋዎችን ፣ ደጋፊዎቻውንና ጋዜጠኞችን እንደሚያሳድዱ፣ እንደሚያስሩ፣ በእስር ቤት ውስጥ አሰቃቂ ድደባ እንደሚፈጽሙ፣ እንዲሁም በህግ ስም ፖለቲካዊ ክስ እንደሚመሰር ዘርዝሮአል፡፡ ያለ ህግ እንደፈለጉ መግደል፣ ማሰር፣ ለፍርድ ቤት ሳያቀርቡ ዜጎችን […]
