Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኦሮሚያ እና አማራ ክልል በነበረው ረብሻና ሁከት ምክንያት ዘንድሮ ብሄራዊ ፈተና የማይወስዱ ተማሪዎች እንዳሉ ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ…

$
0
0
በኦሮሚያ እና አማራ ክልል በነበረው ረብሻና ሁከት ምክንያት ዘንድሮ ብሄራዊ ፈተና የማይወስዱ ተማሪዎች እንዳሉ ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ… ችግሩ በርትቶ ትምህርት እስከ መዝጋት የደረሱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ቀደም ሲል በሀገር አቀፍ ደረጃ በወጣው የፈተና ሰሌዳ መሰረት አያስፈትኑም ተብሏል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የህዝብ ተወካዮች ዛሬ ላነሱላቸው ጥያቄ መልስ በሰጡበት ወቅት ነው ይህንን የተናገሩት፡፡ ምክር ቤቱ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles