…ተግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ወታደራዊ ደህንነት በከፍተኛ ሁኔታ እየፈለጋቸዉ ይገኛሉ በትዉልድ ኦሮሚያ የሆኑት ኮረኔል ንጉሴ በሰራዊቱ ዉስጥ በአስከፊ ሁኔታ የተንሰራፋዉን የዘር የበላይነት በመጥላት ሐገራችዉን ጥለዉ በሰላም ጎረቤት ሐገር ገብተዋል። የ43ተኛ ክፍለ ጦርን አዘዞ ላይ ካፈረሱና ምንም አይነት ብረት ለበስ ወይም ሜካናይዝድ ጦር ላልነበረዉ የምስራቁ እዝ ቀብሪ ደሐር ላይ የሁለጠኛ ሜካናይዝድ ካቋቋሙ ወዲህ የተሰወሩት ኮረኔል ንጉሴ….. […]
